ትዝታ የቤተ እስራኤኤሎች ትምህርት ቤት
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋ ቤተ እስራኤል
አዲስ አበባ ከመገናኛ እስከ ላም በረት
የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
ላነሳሳቸው ጓደኞቼን የስራ ባልደረቦቼን
ፀጋዬ አለም ነህ ሰጠኝ ዘመነ ሰለሞን መስፍን ደመላሽ ሲሳይ አቤት ትዝታችን እንዲህ ደምቆ ሲታይ ።
ጌዲዎን እንግዳው በቀለ ወርቁ ጥላሁን አበበ
ገነቱ ፍቃዱ አማረ ዘውዱ
ስጦታው አዘነ አዳነ መብራቱ አበበ መብራቱ
ደመቀ መብራቱ
የያኔ ፍቅራችን አይጠፋም ውበቱ
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋ ው! ቤተ እስራኤል
አዲስ አበባ ከመገናኛ እስከ ላም በረት
የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
ለምለም መለሰ በላይነሽ መለሰ ውቢት መለሰ
ሙላት ፈንታሁን በላይነሽ ፈንታሁን ሐብታሙ ጥላሁን
ማለዱ ጥላሁን ይኼነው ጥላሁን
ምን አለ ቢመጣ አቤት ያ ጊዜ አሁን ።
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋ ው! ቤተ እስራኤል
አዲስ አበባ ከመገናኛ እስከ ላም በረት
የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
እሼቴ ብርሃኑ ደሳለኝ ብርሃኑ የአለምወርቅ ብርሃኑ
ሙሉዬ ጌትነት መለሰ ጌትነት ማሙሽ ጌትነት
ቴዎድሮስ ጌትነት ፅጌረዳ ጌትነት ሀና አሰፋ
መሰረት አሰፋ ፍሬህይወት አሰፋ
የቤተ እስራኤሎች ፍቅራችን ይስፋ
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋ ው! ቤተ እስራኤል
አዲስ አበባ ከመገናኛ እስከ ላም በረት
የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
ከፋለ ገብሬ ታከለ አኒሎ ታክሎ መልኬ ጥጋቡ ፍላቴ
ነጋሽ እምሩ አለኸኝ ጌታሁን መስታወት አስናቀው መኳንንት አስቀናው ምሳዬ ተሰማ ሞገስ ዘላለም ማስተዋል እጅጉ ሰፊነው አለም
ትዝታችን ሁሌ ይኑር ደምቆ ለዘለዓለም
አበበ ከበደ በላይ ፈንታ መላክ መንግስቱ
አረ ስንቱ ስንቱ ዋው ዋው ዋው ዋ
የቤተ እስራኤል ትምህርት ቤት ከመገናኛ እስከ
ላም በረት
ተበጀ የሺብር አቸነፍ ቼኮል የሺዋስ አማረ
አልማዝ መኮንን ታደሰ አዳነ ታደሰ ቁሜ
ደሳለኝ እርቅይሁን ሰመር ጥሩዬ ሸዋረጋ መንግስቱ
ሽመታ ሰጤ ህይወት አስማማው ተመስገን አስማማው
የስራ ጓደኞቼ ማንን አንስቼ አረ ማንን ልተው
እመቤት ወርቁ ማሩ ወርቁ ማስተዋል እጅጉ
አዳነ ስብሃት
የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት የነበረው ውበት
አዲስ አበባ የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
ከመገናኛ እስከ ላም በረት ዋው ዋው ዋው ው
የነበረው ውበት ።
ሰራዊት አንዳርጌ አግንቼ ጓዱ እቴነሽ አየለ
ዋው ዋው ዋው የቤተ እስራኤሎች ትምህት ቤት
ከመገናኛ እስከ ላም በረት
ግዛው አለማየሁ ፅጌረዳ ካሳ የትምወርቅ አስፋው
ሙሉቀን ፀጋዬ ሙሉቀን ታደገኝ አቢኑር እሼቴ
ጌትነት በላይ ጌትነት ተረፈ አለሙ እንዬው
እቴነሽ አየለ ሁሉአገርሽ ይትባረክ ማስረሻ አስምሮም እማዋይሽ ሞላ
ሁሌም ትዝታችን ይኑር እንደሞላ ዋው ዋው ዋው ው
ኤልሳቤት ገሰሰ ነጠሩ አቤ ዘውዴ ሲሳይ አየነው እሸቴ
እንዲሁም እትሁን ኑ እንገናኝ አንለያይ አብረን እንሁን
ዋው ዋው ዋው ውውው
አዲስ አበባ ከመገናኛ እስከ ላምበረት የቤተ እስራሎች ትምህርት ቤት ።
ደግሞ ላነሳሳቸው እነ ዳንኤል ፈንንቴን እነ ባበይ መኳንንትን እነ ዋኜው ደግነቱን
አዲስ አበባ የቤተ እስራኤሎች ትምህርት ቤት
ከመገናኛ እስከ ላም በረት ዋው ዋው ዋው ው
ደግሞ እንዴት ይረሳል ያ የሰበሰበን እስኪ እናስታውሰው
እያልነ እንዲህ ኢንዲ ኢንዲ ኢንዲ
አዲስ አበበባ ከመገናኛ እስከ ላም በረት
የቤተእስራኤሎች ትምህርት ቤት ።
[Male Vocal]