ስንቱን አስታወስኩት: ስንቱን አሰብኩት
ልቤን በትዝታ: ወዲያ እየላኩት
አንዴ በመከራው አሃ: አንዴ በደስታዬ
ስንቱን ያሳየኛል አሃ: ይሄ ዝትያዬ
የትላንቱን ነገር: ጣዕሙን ቁም ነገሩን
ጣዕሙን ቁም ነገሩን
ምነዉ ያሰትዋሉት: ያዩት በነገሩን
ያዩት በነገሩን
ሁሉም አንደገና: ኑሮን ቢያሰላስል
ኑሮን ቢያሰላስል
አይገኘም ጊዜ: ያኔን የሚመስል
ያኔን የሚመሰል
አስቲ የነበረ ያዉጋዉ: አስቲ ያየዉ ይናገር
አስቲ የነበረ ያዉጋዉ: አስቲ ያየዉ ይናገር
የጥንት የጠዋቱን: የበፊቱን ነገር
የጥንት የጠዋቱን: የበፊቱን ነገር
መጪዉን ባላዉቅም አንዳልናገረው
አንዳልናገረው
መቼም አይረሳኝ: በፊት የነበረው
በፊት የነበረው
ያለፈዉን አንጂ: ልስማዉ ያልኩት እኔ
ልስማዉ ያልኩት እኔ
የሁዋላዉንማ: አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለዉ ባይኔ
አየዋለዉ ባይኔ
አየዋለዉ ባይኔ
አየዋለዉ ባይኔ
አየዋለዉ ባይኔ
ስንቱን አስታወስኩት: ስንቱን አሰብኩት
ልቤን በትዝታ: ወዲያ እየላኩት
አንዴ በመከራው አሃ: አንዴ በደስታዬ
ስንቱን ያሳየኛል አሃ: ይሄ ዝትያዬ
ኑሮን ወደ ሁዋላ: መለስ ብሎ ላየዉ
መለስ ብሎ ላየዉ
አለ ብዙ ነገር: ካሁን የሚለየው
ካሁን የሚለየው
ድሮማ ቢመለስ: እየገሰገሰ
እየገሰገሰ
ትዝታዉ ተሸሮ: ፍቅሩ በነገሰ
ፍቅሩ በነገሰ
እስቲ የነበረ ያዉጋዉ: እስቲ ያየው ይናገር
እስቲ የነበረ ያዉጋዉ: እስቲ ያየው ይናገር
የጥንት የጠዋቱን: የበፊቱን ነገር
የጥንት የጠዋቱን: የበፊቱን ነገር