

Prompt / Lyrics
መጥቻለው ድጌ ሀ ሀ ሀ ሀ መጥቻለሁ ድጌ የኔ ግዜ ብዬ ከንግዲህ ወዲ አልጠብቅም ማንንም ተስፋዬን ለሰው አላስቀምርም ከንፈር ላይ ብቻዬን ቆሜ በጨለማ ቤት ወስጥ ህልሜ ተልቅ ነው አይስተናገርም ግድግዳ ሰዓቱ ሲጨልም አኔ ጊዜየን ልጉአዝ ነው ከምድር በታች ጀምሬው አስከ ሰማይ ድረስ እጄን አልሰጥም አስክደርስ ከፍታውላይ ይህ የኔ ግዜ ነው አይመለስም ተመለሶ እንባየን ሁላ ወደጥንካሬዬ ቀይሬው አልፈዋለዉ ሁሉን ነገር አረሳሁም ያለፈውን ከዚ ሁላ ህልሜ አንደ እሳት ይነዳል..... አንዳንድ ሌሊትን ከድካም ጋር እየተኛሁ ነገር ግን ራሴን "ቆይ" እላለው ሰውም ሲጫወት አኔ ሰዓቴን እየቆጠርኩ ቀኑ ሲደርስ ለራሴ ምስክር ሆኘ አልፈራም ወድቀቴን መውደቅ አይደለም መሸነፍ ወደሁአላ ስመለስ ሩጫየንም በፍጥነት እቀጥላለው እኔ እንዳልሆንኩ ሲያወሩ ሰምቻለው አሁን ስመቴን ከ ድምፄ ጋር አወጣለሁ........... ለራሴ ነው የዘፈንኩት........... ለዛረየም ልጅ ሆኘ ለበገየም አባት......... ይህ የኔ ግዜ ነው.......... 🤟🏻
Tags
rap
2:22
No
4/3/2026