ራስ ተማም የዶዮ ልጅ
በራሱ የሚተማመን የማይነካ የሰዉን ልጅ
ባለው ተደስቶ መሳለፍነዉ ሁሌም ዘና ፈታ ብሎ
ከሌለኝም አልጨነቅም ያልፋል ሁሉም በቶሎ
ዶዮገን ኦሱት ሜሴሌንት ጎንቹንኩ ሆሩንኩ ደናሟ
መቱ መቲን ድክጨም ሄኤኖጋ ደገኗ
ዮሲ ቤቀቀም ካዕለቀም እተኗ
ራስ ተማም ራስ ተማም
ያለኝ ይበቃኛል የሰውን እጅ አላይም
በራሴ አቅም የሚሆን ምንም ነገር የሌም
አምላኬን አመሰግናለሁ
የሰውን አልመኝም በኩራት እኖራለሁ
ራስ ተማም የዶዮ ልጅ
የማይነካ የሰዉን ልጅ
ባድ ኦሱት ዋልዬ ዶዮገና ሜጦማን ሌዕንሳም
ዮኔ ዮበዕ አኒን ቤቀቀም እንታም
ያንክዕኔ ክዕኔ አመቤቱ ራስ ተማም
ባዱ ሌአኖ ባድ ቤቲኔት
ቃርስታኔ ሜዕጦመት
አንገታ አንጋን አጰቀሙን
ሂዛኮመኔ ጡድንሱን ሆሩንኩ ቁዕምን
ራስ ተማም ራስ ተማም
ያለኝ ይበቃኛል የሰዉን እጅ አላይም
በራሴ አቅም የሚሆን ምንም ነገር የሌም
አምላኬን አመሰግናለሁ
የሰውን አልመኝም በኩራት እኖራለሁ
ራስ ተማም የዶዮ ልጅ
የማይነካ የሰዉን ልጅ
ቡጥመታ ባዲች በዕንሱን
ኩን ኢዘራ ዩ አጉኑን
ሆሩንኩ መንች ቤቱ አዳሜ ዘረ እሁ አመዕኖኑን
ዘሬኝነቱ በህታ በህታ እቴኖባ
መቱ መቲን ድክጨሙን ሃዉ ዮባ
መቱ መቲን ድክጨሙን ሃዉ ዮባ
ራስ ተማም ራስ ተማም
ያለኝ ይበቃኛል የሰዉን እጅ አላይም
በራሴ አቅም የሚሆን ምንም ነገር የሌም
አምላኬን አመሰግናለሁ
የሰው አልመኝም በኩራት እኖራለሁ
ራስ ተማም የዶዮ ልጅ
የማይነካ የሰዉን ልጅ
ጠዋት ሲነጋ ተስፋዬን ይዤ
አልረታም እኔ በድካም ተይዤ
የአባቴን ምርቃት በልቤ አኑሬ
እጓዛለሁ ዛሬም ነገም በክብሬ
መቱ መቲን ድክጨም ሄኤኖጋ ደገኗ
ዮሲ ቤቀቀም ካለቀም እተኗ
ራስ ተማም ሁሌም በደስታ
ያለ ጭንቀት በዝምታ
ራስ ተማም የዶዮ ልጅ
የማይነካ የሰዉን ልጅ
ዘና ፈታ ብሎ በራሱ
ክብር አለው በራሱ ነፍሱ
ራስ ተማም ራስ ተማም
ያልፋል ሁሉም በቶሎ
[Male Vocal]