አዳከሙሽ አዳከሙሽ ከኔ ልነትሉሽ
ኢትዮጵያ ሀግሬ አረ አነማናቸው
ገዘገዙኝ ገዘገዙኝ ጠልቸሽ አንድሸሽ
አኔ አልቺልም አንቺ አትናገሪ ገፅ አንጂ
አፍ የለሽ ልብ አጣሁ ልብ አጣሁ
አንቺን ትቶ ሚሸሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አኔ ብወድቅ አኔ ብሞት አቺ አንደው ግድ የለሽ
አንድ አንሁን አንድ አንሁን አባክሽ አባክሽ
ምን ተገኘ ምን ጎሎ ነው ፍቅር አጣ ምድርሽ
አኔን ገሎ በንፁህ ደም አጅሽ የምቆሽሽ
አታሳጅኝ አትግደይኝ
ትቸሽ አድጠፋ ለቅቀሽ አሸሽ
የተለየ ምን ተገኘ አዉሪኝ ሳንወሻሽ
አዳከሙሽ አዳከሙሽ ከኔ ልነትሉሽ
ኢትዮጵያ ሀግሬ አረ አነማናቸው
ገዘገዙኝ ገዘገዙኝ ጠልቸሽ አንድሸሽ
አኔ አልቺልም አንቺ አትናገሪ ገፅ አንጂ
አፍ የለሽ ልብ አጣሁ ልብ አጣሁ
አንቺን ትቶ ሚሸሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አኔ ብወድቅ አኔ ብሞት አቺ አንደው ግድ የለሽ
አንድ አንሁን አንድ አንሁን አባክሽ አባክሽ
ምን ተገኘ ምን ጎሎ ነው ፍቅር አጣ ምድርሽ
አኔን ገሎ በንፁህ ደም አጅሽ የምቆሽሽ
አታሳጅኝ አትግደይኝ
ትቸሽ አድጠፋ ለቅቀሽ አሸሽ
የተለየ ምን ተገኘ አዉሪኝ ሳንወሻሽ
አዳከሙሽ አዳከሙሽ ከኔ ልነትሉሽ
ኢትዮጵያ ሀግሬ አረ አነማናቸው
ገዘገዙኝ ገዘገዙኝ ጠልቸሽ አንድሸሽ
አኔ አልቺልም አንቺ አትናገሪ ገፅ አንጂ
አፍ የለሽ ልብ አጣሁ ልብ አጣሁ
አንቺን ትቶ ሚሸሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አኔ ብወድቅ አኔ ብሞት አቺ አንደው ግድ የለሽ
አንድ አንሁን አንድ አንሁን አባክሽ አባክሽ
ምን ተገኘ ምን ጎሎ ነው ፍቅር አጣ ምድርሽ
አኔን ገሎ በንፁህ ደም አጅሽ የምቆሽሽ
አታሳጅኝ አትግደይኝ
ትቸሽ አድጠፋ ለቅቀሽ አሸሽ
የተለየ ምን ተገኘ አዉሪኝ ሳንወሻሽ