Skip to content
Create
Home
Chat
Beta
Studio
New
Beta
Library
Plans
Support
Wiki
Blog
Toggle Sidebar
Search…
⌘
K
Loading…
Home
Library
Plans
Account
መድሃኒቱ በእጅህ/ Medhanitu Be-Ejehe by WavyRush86 - Zona
መድሃኒቱ በእጅህ/ Medhanitu Be-Ejehe
WavyRush86
Play
Like
Share
Lyrics
መዳኒቱ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነው
አንተ ስትናገር ያልፀና የቱ ነው
እኔም ወጉ ደርሶኝ ተለውጫለሁ
አለምንም ትቼ ተከትያለሁ x2
አይደለም በዋዛ ደምህ የፈሰሰው
እኔን ከጠላቴ ለማዳን ብለህ ነው
አሁን ተረዳሁ ቀርቤ አወኩህ
ልቤን ስታርሰው ላንተ ተለየሁ
መዳኒቱ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነው
አንተ ስትናገር ያልፀና የቱ ነው
እኔም ወጉ ደርሶኝ ተለውጫለሁ
አለምንም ትቼ ተከትያለሁ
ልቤ ተሰበረ ምወደው ሲለየኝ
ምክንያቱ ምንድነው ጌታ ሆይ ንገረኝ
ብዬ ብጠይቅህ ጌታ ነገርከኝ
እጅግ ኮራሁብህ መልስን ሰጠከኝ
መዳኒቱ በእጅህ ሁሉ በድጅህ ነው
አንተ ስትናገር ያልፀና የቱ ነው
እኔም ወጉ ደርሶኝ ተለውጫለሁ
አለምንም ትቼ ተከትያለሁ
ለብዙ ዘመናት አይኑ የታወረ
በወንድም በሴቱም ተንቆ የኖረ
አየከው ጌታዬ በመንገድ ስታልፍ
እራራህለት እጅግም ከልብህ
መዳኒቱ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነው
አንተ ስትናገር ያልፀና የቱ ነው
እኔም ወጉ ደርሶኝ ተለውጫለሁ
አለምንም ትቼ ተከትያለሁ
እንትፍ ብለህ ለውሰህ ጭቃውን
አይኑን ብትቀባው ግራው እና ቀኙን
ቃል ስትናገር ቃልህንም ስምቶ
አይኑ በራለት በሰሊሆም ታጥብ
መዳኒቱ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነው
አንተ ስትናገር ያልፀና የቱ ነው
እኔም ወጉ ደርሶኝ ተለውጫለሁ
አለምንም ትቼ ተከትያለሁ
Details
Generated
May 31, 2026
Duration
5:04
Language
unknown
Style
Ethiopian slow gospel song
Credits
Prompt by
WavyRush86
Model
Aria v5.5
Similar songs
ONE THREAD
Saria1981
ONE THREAD
Saria1981
Alpha and Omega Love Song
sanctified_33
صنم زنانه
Neo-SoulTrack962
Sorry for Breaking Your Heart
RichDusk878
Similar songs
ONE THREAD
Saria1981
ONE THREAD
Saria1981
Alpha and Omega Love Song
sanctified_33
صنم زنانه
Neo-SoulTrack962
Sorry for Breaking Your Heart
RichDusk878
Futuro da esperança
Yurigusthavo27
1,000 nights
Melvin1308Abella
Long hours
Marcus_228
Never alone
Moslow
Blue Thread Promise
Cal_Legacy
Rhodsi Aroof: Love Beyond the Sea
BraveGhost76
Love Me Correctly
myhealingjourney