አማላጅ ነዉ ኢየሱስ አማላጅ ሁልጊዜ የሕይወቴ አማላጅ ከእሱ ሌላ የለም አማላጅ በሰማይ በምድር ሌላ አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ የዘላለም ንጉሥ ሞቶ የተነሳ ዝነኛው አምላክ አልፋና ኦመጋ ቀድሞ የነበረ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ብቸኛው አማላጅ ይሁን ያለው የሚሆንለት የሞተው ሕይወት የሚያገኝበት በሰማይ በአብ ቀኝ የተቀመጠው የዘላለም አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነዉ የሕይወት መክፈቻ የመኖር ተስፋ የዘላለም ቁልፍ በእጁ ያለው ጌታ መጨረሻና መደምደሚያ የዘላለም ጌታ ዛሬም ነገም ሕያው ኢየሱስ ነዉ አማላጅ