Create
Search…
⌘
K
Home
Trending
Library
Credits
Chats
Support
Wiki
Blog
Toggle Sidebar
Untitled by MysticNote284 - Zona
Track · Mar 30, 2026 · unknown
Untitled
MysticNote284
Play
Like
Duration
3:56
Language
unknown
Lyrics
ኦሆ ኦሆሆሆ
ላላላላ ሆሆሆሆ
እህህህህ ላላላ ላላ ላላላ ላላ
ላላላ ላላ ላላላ ላላ
እህህህህ
እንዳይለውጡሽ አሀ
እንዳይለውጡሽ
እንዳይቀይሩሽ ሆዴ
እንዳይቀይሩሽ
እህህህህ ኦሆሆሆሆ
ላላላላ ላላላላ
የትም ብትሄጂ የትም
ብትርቂ ከሀገር
ፍቅሬን እንዳትለውጪው
በማይሆን ነገር
ተራርቀናል እና እኔ
አደራ የምልሽ
ያሳለፍነውን ትዝታ
አኑሪው በልብሽ
ያ አብሮነታችን የትላንቱ ዜማ
በሰው ሀገር ሆነሽ
እንዳይረሳሽማ
ላላላላ ሆሆሆሆ
አደራ ፍቅሬ አደራሽን
በልብሽ ቅረጪው የኛን ትዝታችን
አትለወጪብኝ
በሰው ሀገር ውበት
ፍቅሬን ጠብቂው በታማኝነት
አደራ ፍቅሬ አደራሽን
በልብሽ ቅረጪው
የኛን ትዝታችን
አሀ አሀ
አልተቀበለም ልቤ
ርቀሽ ስትሄጂ አንቺ
እኔን ረስተሽ ፍቅሬ
ሌላ እንዳትለምጂ
ከጎኔ ሄደሻል እንዳንረሳሳ
ሁሌ እንድታስታውሺኝ
ልስጥሽ ማስታወሻ
ቃል ኪዳናችንን
በልብሽ አኑሪው
ያን ሁሉ ትዝታ
ኋላ እንዳትረሽው
እህህህህ
ኦሆ ኦሆሆሆ
ህህም
አደራ ፍቅሬ አደራሽን
በልብሽ ቅረጪው የኛን ትዝታችን
አትለወጪብኝ በሰው ሀገር ውበት
ፍቅሬን ጠብቂው በታማኝነት
እህህህህ
አደራ ፍቅሬ አደራሽን
በልብሽ ቅረጪው
የኛን ትዝታችን
ጊዜ ቢረዝምም ርቀቱ ቢከፋ
ጠብቅሻለው ሁሌም በተስፋ
ልስጥሽ ማስታወሻ ልስጥሽ ማስታወሻ
እንድትመለሺ ወደ እኔ መጨረሻ
ልስጥሽ ማስታወሻ
ልስጥሽ ማስታወሻ
ልስጥሽ ማስታወሻ
ፍቅሬ አደራሽን
Style
male
funk
Credits
Prompt by
MysticNote284
Generated
Mar 30, 2026
Model
Aria v5
More like this
Similar songs
Previous slide
Next slide
EN
Beam Me Up
Heartsoul
EN
Untitled
JazzyNinja158
FI
Let Me Call You Mélissa
daizaradio
EN
Bout you
Nick_Twin2
EN
Scandalous 2.0
CarolSoto_65
EN
Iloveyouforever
OrchestralFrequency585
EN
Paradise ( male )
ImproviserFuture143
EN
The vibe 2
RiffFuture846
PT
Cabelo Louro Que Me Encanta
Mucky1957
EN
Raise a Champion
MoodyBolt600
EN
Bottlez
Brandon_Garcia
TL
Sana malaman mo
JAdaxxx