በምን ይካሳል የእናት ውለታ
በደግነት ኣሳድጋን ለኛ ተንከራታ
ፍቅርዋ ሳይጎድልብን ሳይቀንስ ላአንድ አፍታ
ከክፉ ጠብቃን መከራዋን አይታ
እኛን እኛን ስትል አልቆ ሰውነትዋ ደብዝዞ ውበትዋ
ሚመጥን ስም አጣው ለዚ ማንነትዋ
ለእናቴ ለንፁ ልብዋ
እ እ
ለማም
ስታመም ተጨንቃልኝ
አቅፋኝ ፍቅር ሰታኝ
ተፈውሼ በእምባዋ ጠብታ
ጤና ብሆንላት ነው ለስዋ ደስታ
እኔን እኔን እያለች በልብዋ ትርታ
ኣሳድጋኛለች ስንት ስቃይ አይታ
ዝቅ ብዬ ላመስግንሽ
ቢያንስብሽም ልስጥሽ ከበሬታ
እማ እናስ በምን ይተካል ያንቺስ ውለታ
ጤናና እድሜን ጨምሮልሽ
ያኑርሽ አንድዬ ጌታ
ሳቅሽ ይብዛ አይራቅሽ ደስታ
ውበትሽ ይፍካ
ያድልሽ ፈገግታ
እማ እማ እማ
ከኛ መለየት
እማይሆንላት
ስታየን በስስት
እናት ፍቅር ናት
እናት እናት
ፍቅር ናት
እናት እናት
ፍቅር ናት
እናቴ እናቴ
ፍቅር ናት
የህይወቴ አደማቂ
የአምላክ ስጦታ ናት
አሳድጋኛለች ስትወደኝ ስወዳት
እማትቀየር ሁሌም ልዩ እኮ ናት
እናትን ያጡ ቀን ነው ለኔስ የሰው ሞት
አልይ ሁሌም የስዋን መከፋት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
የእናቴ ህመምዋ
እኔንም ይሰማኝ
እኔም ላግዛት ልሁን ከጎንዋ
ምርኩዝ ልሁናት በድካመዋ
ካፌም ከልቤም አይጥፋ ስምዋ
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
በምን ይካሳል የእናት ውለታ
በደግነት ኣሳድጋን ለኛ ተንከራታ
ፍቅርዋ ሳይጎድልብን ሳይቀንስ ላአንድ አፍታ
ከክፉ ጠብቃን መከራዋን አይታ
እኛን እኛን ስትል አልቆ ሰውነትዋ ደብዝዞ ውበትዋ
ሚመጥን ስም አጣው ለዚ ማንነትዋ
ለእናቴ ለንፁ ልብዋ
እ
ለማም
ስታመም ተጨንቃልኝ
አቅፋኝ ፍቅር ሰታኝ
ተፈውሼ በእምባዋ ጠብታ
እኔን እኔን እያለ የልብዋ ትርታ
አሳድጋኛለች ለነብሴ ራርታ
እማ እናስ በምን ይተካል ያንቺስ ውለታ
ጤናና እድሜን ጨምሮልሽ ያኑርሽ አንድዬ ጌታ
ሳቅሽ ይብዛ አይራቅሽ ደስታ
ውበትሽ ይፍካ
ያድልሽ ፈገግታ
እማ እማ እማ
ከኛ መለየት
እማይሆንላት
ስታየን በስስት
እናት ፍቅር ናት
እናት እናት
ፍቅር ናት
እናት እናት
ፍቅር ናት
እናቴ እናቴ
ፍቅር ናት
የህይወቴ አደማቂ የአምላክ ስጦታ ናት
ትልቅ ሰው ሆኝያለው ስትወደኝ ስወዳት
እናትን ያጡ ቀን ነው ለኔስ የሰው ሞት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
ሰላም ትሁንልን ትኑርልን እናት
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
እኔ ነኝ ባለተራው እኔ ነኝ
የእናቴ ህመምዋ
እኔንም ይሰማኝ
ምርኩዝ ልሁናት ይረፍ ትከሻዋ
ልሁን ከጎነዋ
ካፌም ከልቤም አይጥፋ ስምዋ
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
ማም ማሚዬ ማም
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
እማ እናቴ እማ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
ደክማለች ለኔ
ደክማለች ለኔ
እናቴ ለኔ
መልካም እናት አለኝ እኔስ ታድይያለው
ሺ አመት ያኑራት ሌላ ምን እላልው
ህይቴ እንደ ተዋበች
እንደ ተዋበች
ስቸገር ጉድለቴን
አየሞላች እንደሞላች
ሰው አረገችኝ ቀኔን እያበራች
እስኪ በኔ ትረፍ ዛሬእኔም ላግዛት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም ልበላት
አይዞሽ ማም