ስንት እወድሻለው
ስንት አፈቅርሻለው
በምድር ቃላት በሰማይ ከዋክብት
በፈላስፎች ንግርት በነብያት ትንቢት
በአለም መንግስታት
ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
ሀሀሉለ። ሁላላ lalal
የአርባ ቀን እድሌ የአብራኬ ክፋይ
ላጣሽ አልሻም የአይኔ ማረፍያ
እኔ እፈልግሻለው
ላላ ላላላ
ስንት እወድሻለው
በምድር ሁሉ ሚስጥር
ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
ቢ ቢነገር አይበቃም
ላንቺ ያለኝ ፍቅር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
አንችን አን ቺ ቺ
የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው
አንችን አን ቺ ቺ
የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው
ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
አልጣሽ ለሴኮን አትራቂ ከጎኔ
ብዬ ስለምንሽ
የእኔ ሰላም የእኔ አለኝታ
ላላላ ላላላ ላላላ
hot 🔥
ስንት እወድሻለው
ስንት እወድሻለው
ስንት አፈቅርሻለው
በምድር ቃላት በሰማይ ከዋክብት
በፈላስፎች ንግርት በነብያት ትንቢት
በአለም መንግስታት
በምድር ሁሉ ሚስጥር
ቢነገር ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
ቢ ባ ቢ ነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
አንችን አን ቺ ቺ
የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው
ላኽ ኽ ላ። ሀሀሉለ። ሁላላ
ስንት እወድሻለው
ስንት አፈቅርሻለው
በምድር ቃላት በሰማይ ከዋክብት
በፈላስፎች ንግርት በነብያት ትንቢት
በአለም መንግስታት
በምድር ሁሉ ሚስጥር
ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
አንችን አን ቺ ቺ
ክብ
ቢነገር ቢነገር አይበቃም ላንቺ ያለኝ ፍቅር
አንችን አን ቺ ቺ
የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው